am_tn/heb/03/14.md

661 B

ዕብራውያን 3፡ 14-15

እኛም ሆነናልና ጸሐፊውና አንባቢያኑ ሁለቱም (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-inclusive]]) መተማመን ፍጹም የሆነ እምነት እስከ መጨረሻው ሞት (See: [[rc:///ta/man/translate/figs-euphemism]]) ድምፁን "እግዚአብሔር" ወይም "እግዚአብሔር የተናገረውን" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy) ልባችሁን አታደንድኑ፣እስራኤላዊያነ በአመፅ እንዳደረጉት ይህንን በ HEB 3:8 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከት፡፡