12 lines
771 B
Markdown
12 lines
771 B
Markdown
# ያዕቆብ ከጳዳን አራም በተመለሰ ጊዜ
|
|
|
|
በቤተል እንደነበሩ ግልጽ ማድረግ ይቻላል አት ያዕቆብም ከጳዳን አራም ከተመለሰ በኋላ በቤተል በነበረበት ጊዜ (ግምታዊ እውቀትና ጥልቅ መረጃ ይመልከቱ)
|
|
|
|
# ባረከውም
|
|
|
|
በረከት ለአንድ ሰው መልካም ነገር እንዲደረግለትና በዚያው ሰው ላይ የረከት ቃል መናገር ነው
|
|
|
|
# ከእንግዲህ ያዕቆብ ተብለህ አትጠራም
|
|
|
|
ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት: “ስምህ ያዕቆብ አይባልም” (ተሻጋሪ ወይም የማይሻገር የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)
|