am_tn/ezk/41/08.md

24 lines
833 B
Markdown

# ከፍ ያለ ክፍል
መድረክ
# ክፍሎች
ትንንሽ ክፍሎች
# ሙሉ ዘንግ
"ዘንግ" የሚለውን በሕዝቅኤል 40፡5 መሰረት ይተርጉሙ፡፡
# ክንዶች
እያንዳንዱ ረጅም ክንድ ወደ 54 ሳንቲ ሜትር ነው፡፡ ይህ በሕዝቅኤል 40፡5 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የርቀት መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)
# ስድስት ክንድ
ወደ 3.2 ሜትር የሚጠጋ (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የርቀት መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)
# አምስት ክንድ
ወደ 2.7 ሜትር የሚጠጋ (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የርቀት መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)