am_tn/ezk/41/08.md

833 B

ከፍ ያለ ክፍል

መድረክ

ክፍሎች

ትንንሽ ክፍሎች

ሙሉ ዘንግ

"ዘንግ" የሚለውን በሕዝቅኤል 40፡5 መሰረት ይተርጉሙ፡፡

ክንዶች

እያንዳንዱ ረጅም ክንድ ወደ 54 ሳንቲ ሜትር ነው፡፡ ይህ በሕዝቅኤል 40፡5 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የርቀት መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)

ስድስት ክንድ

ወደ 3.2 ሜትር የሚጠጋ (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የርቀት መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)

አምስት ክንድ

ወደ 2.7 ሜትር የሚጠጋ (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የርቀት መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)