am_tn/ezk/18/16.md

689 B

ወለድ

ይህ ቃል ተበዳሪው ለተበደረው ገንዘብ የሚከፍለውን ገንዘብ ያመለክታል። ይሁን እንጂ፣ አንዳንድ አዳዲስ ትርጉሞች በዚህ ምንባብ ያለውን “የትኛውም ወለድ” የሚለውን “እጅግ የበዛ ወለድ” ብለው ይተረጉሙታል።

እንደ ሥርዓቴ ይሄዳል

ሥርዓቶቹ ሰውየው የሚሄድባቸው መንገዶች የሆኑ ይመስል እግዚአብሔር ሥርዓቶቹን ስለሚታዘዝ ሰው ይናገራል። አ.ት፡ “ሥርዓቶቼን ይታዘዛል” (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)