am_tn/exo/40/36.md

4 lines
259 B
Markdown

# • ደመናውም ከማደሪያው በተነሣ ጊዜ
በጉዞአቸው ሁሉ እስራኤላውያን የሰፈሩበትን ቦታ ለቀው የሚንቀሳቀሱት ደመናው ከድንኳኑ ላይ በሚነሣበት ጊዜ ብቻ ነበር።