am_tn/exo/40/36.md

259 B

• ደመናውም ከማደሪያው በተነሣ ጊዜ

በጉዞአቸው ሁሉ እስራኤላውያን የሰፈሩበትን ቦታ ለቀው የሚንቀሳቀሱት ደመናው ከድንኳኑ ላይ በሚነሣበት ጊዜ ብቻ ነበር።