am_tn/exo/33/19.md

4 lines
414 B
Markdown

# • እኔ መልካምነቴን ሁሉ በፊትህ አሳልፋለሁ
እግዚአብሔር (ያህዌ) ከሙሴ ፊት መልካምንቱን አሳልፎ የእግዚአብሔር መልካምነት በፊቱ እንደሚሄድ ዓይነት አቀራረብ አለው። አማራጭ ትርጉም፦ አንተ የእኔን መልካምነት እንዲታይ መልካምነቴን በፊት አሳልፋለሁ