# • እኔ መልካምነቴን ሁሉ በፊትህ አሳልፋለሁ እግዚአብሔር (ያህዌ) ከሙሴ ፊት መልካምንቱን አሳልፎ የእግዚአብሔር መልካምነት በፊቱ እንደሚሄድ ዓይነት አቀራረብ አለው። አማራጭ ትርጉም፦ አንተ የእኔን መልካምነት እንዲታይ መልካምነቴን በፊት አሳልፋለሁ