am_tn/exo/32/12.md

1.5 KiB

እግዚአብሔር እስራኤላውያንን እንዳያጠፋቸው እግዚአብሔር ምክንያት እየሰጠ ንግግሩን ይቀጥላል።

እግዚአብሔር እስራኤላውያንን እንዳያጠፋቸው እግዚአብሔር ምክንያት እየሰጠ ንግግሩን ይቀጥላል።

• ግብፃውያንስ፦ በተራራ መካከል ሊገድላቸው፥ ከምድርም ፊት ሊያጠፋቸው ለክፋት አወጣቸው ብለው ስለ ምን ይናገራሉ? (አጋናኝ ጥያቄ)

ይህ አጋናኝ ጥያቄ የሚያመለክተው እስራኤላውያንን እንዳያጠፋቸው ሙሴ እግዚአብሔርን ሲለምን የሚያሳይ ነው። አማራጭ ትርጉም ግብጻውያን ‘እግዚአብሔር ከግብጽ ምድር መርቶ ያወጣቸው በተራራዎች ላይ ሊገድላቸውና ፈጽሞ ሊያጠፋቸውና ለክፉ ነግር ነው’

• ከምድር ፊት

ከምድር ላይ

• ከመዓትህ ተመለስ

ከክፉ ቍጣህ ተመለስ ወይም ሀይለኛ ቁጣህን ተው

• አብርሃምንና ይስሐቅን እስራኤልንም፥ አስብ

አብርሃምን፥ ይስሃቅንና ያዕቆብን (እስራኤልን) አስታውስ

• የማልህላቸውን

ቃል ኪዳን የገባህላቸውን

• ለዘላለምም ይወርሱአታል

ለዘላለምም ይወርሱአታል ወይም የራሳቸው አድርገው ይይዟታል