28 lines
1.5 KiB
Markdown
28 lines
1.5 KiB
Markdown
|
# እግዚአብሔር እስራኤላውያንን እንዳያጠፋቸው እግዚአብሔር ምክንያት እየሰጠ ንግግሩን ይቀጥላል።
|
||
|
|
||
|
እግዚአብሔር እስራኤላውያንን እንዳያጠፋቸው እግዚአብሔር ምክንያት እየሰጠ ንግግሩን ይቀጥላል።
|
||
|
|
||
|
# • ግብፃውያንስ፦ በተራራ መካከል ሊገድላቸው፥ ከምድርም ፊት ሊያጠፋቸው ለክፋት አወጣቸው ብለው ስለ ምን ይናገራሉ? (አጋናኝ ጥያቄ)
|
||
|
|
||
|
ይህ አጋናኝ ጥያቄ የሚያመለክተው እስራኤላውያንን እንዳያጠፋቸው ሙሴ እግዚአብሔርን ሲለምን የሚያሳይ ነው። አማራጭ ትርጉም ግብጻውያን ‘እግዚአብሔር ከግብጽ ምድር መርቶ ያወጣቸው በተራራዎች ላይ ሊገድላቸውና ፈጽሞ ሊያጠፋቸውና ለክፉ ነግር ነው’
|
||
|
|
||
|
# • ከምድር ፊት
|
||
|
|
||
|
ከምድር ላይ
|
||
|
|
||
|
# • ከመዓትህ ተመለስ
|
||
|
|
||
|
ከክፉ ቍጣህ ተመለስ ወይም ሀይለኛ ቁጣህን ተው
|
||
|
|
||
|
# • አብርሃምንና ይስሐቅን እስራኤልንም፥ አስብ
|
||
|
|
||
|
አብርሃምን፥ ይስሃቅንና ያዕቆብን (እስራኤልን) አስታውስ
|
||
|
|
||
|
# • የማልህላቸውን
|
||
|
|
||
|
ቃል ኪዳን የገባህላቸውን
|
||
|
|
||
|
# • ለዘላለምም ይወርሱአታል
|
||
|
|
||
|
ለዘላለምም ይወርሱአታል ወይም የራሳቸው አድርገው ይይዟታል
|