am_tn/exo/29/15.md

8 lines
564 B
Markdown

# • አውራውንም በግ ታርደዋለህ
ይህ አውራ በግ የሚታረደው ካህናትን ለማንጻት ነው፤ በጉን የሚያርደው አሮን ወይም የእርሱ ልጆች ሳይሆኑ ሙሴ ነው።
# • አውራውን በግ በመሠዊያው ላይ ታቃጥላለህ
የወይፈኑ መስዋዕት ከሰፈር ውጪ ወይም ከመገናኛው ድንኳን ደጅ ላይ ታርዷል ነገር ግን አውራ በጉ በሰፈር ውስጥ ወይም በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ይታረዳል።