am_tn/dan/04/10.md

1017 B

አጠቃላይ መረጃ

ከቁጥር1-18 ባለው ክፍል ውስጥ ናቦከደነፆር ከእግዚአብሔር የተቀበለቀውን ራዕይ በአንደኛ መደብነት ይገልፀዋል፡፡

እይታዎች

የምታይዋቸው ነገሮች

ቁመቱም እጅግ ረዥም ነበረ

“በጣም ረዥም ነበረ”

ቁመቱም እስከ ሰማይ ደረሰ…መልኩም እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ታየ

ይሄ ዛፉ ምን ያህል ረዥምና በሚገባ የሚታወቅ እንደሆነ የሚጋነን በሚመስል መልኩ የቀረበ ተምሣሌታዊ ንግግር ነው፡፡“ጫፉ ወደ ሰማይ የደረሰ ስለሚመስል በዓለም ላይ የሚኖሩ ሁሉ ሊያዩት የሚችሉ ይመስላል፡፡ ”

ፍሬውም ብዙ ነበረ

“በዛፉ ላይ ብዙ ፍሬዎች ነበሩበት”

ለሁሉም መብል ነበረበት

“ሰዎችና እንሥሳት የሚመገቡት ምግብ ነበራቸው”