24 lines
1017 B
Markdown
24 lines
1017 B
Markdown
|
# አጠቃላይ መረጃ
|
||
|
|
||
|
ከቁጥር1-18 ባለው ክፍል ውስጥ ናቦከደነፆር ከእግዚአብሔር የተቀበለቀውን ራዕይ በአንደኛ መደብነት ይገልፀዋል፡፡
|
||
|
|
||
|
# እይታዎች
|
||
|
|
||
|
የምታይዋቸው ነገሮች
|
||
|
|
||
|
# ቁመቱም እጅግ ረዥም ነበረ
|
||
|
|
||
|
“በጣም ረዥም ነበረ”
|
||
|
|
||
|
# ቁመቱም እስከ ሰማይ ደረሰ…መልኩም እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ታየ
|
||
|
|
||
|
ይሄ ዛፉ ምን ያህል ረዥምና በሚገባ የሚታወቅ እንደሆነ የሚጋነን በሚመስል መልኩ የቀረበ ተምሣሌታዊ ንግግር ነው፡፡“ጫፉ ወደ ሰማይ የደረሰ ስለሚመስል በዓለም ላይ የሚኖሩ ሁሉ ሊያዩት የሚችሉ ይመስላል፡፡ ”
|
||
|
|
||
|
# ፍሬውም ብዙ ነበረ
|
||
|
|
||
|
“በዛፉ ላይ ብዙ ፍሬዎች ነበሩበት”
|
||
|
|
||
|
# ለሁሉም መብል ነበረበት
|
||
|
|
||
|
“ሰዎችና እንሥሳት የሚመገቡት ምግብ ነበራቸው”
|