24 lines
1.6 KiB
Markdown
24 lines
1.6 KiB
Markdown
# ቆላስያስ 1፡ 11-12
|
|
|
|
ስለ እናንተ እንጸልያለን
|
|
በዚህ ሥፍራ ላይ “እኛ” የሚለው ቃል ጳውሎስን እና ጢሞቴዎስን የሚወክል እንጂ በቆላስያስ የሚገኙ አማኞችን የሚወክል አይደለም፡፡ (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-exclusive]])
|
|
|
|
እንደ ክብሩ ጉልበት መጠን በኃይል ሁሉ እየበረታችሁ፥
|
|
"በታላቅ ክብሩ አማካኝነት በኃይሉ የበረታችሁ ሁኑ"
|
|
በነገር ሁሉ ጽኑ እንዲሁም ትእግስት ኑራችሁ
|
|
"ፈጽማችሁ ማመናችሁን አቁሙ እንዲሁም ትእግስት ይኑራችሁ"
|
|
ለአብን በደስታ ምስጋናን እያቀረባችሁ
|
|
"ለአብ በደስታ ምስጋናን እያቀረባችሁ"
|
|
በቅዱሳንም ርስት በብርሃን እንድንካፈል ያበቃንን
|
|
አማራጭ ትርጉም: "እንዲንካፈል ያበቃንን"
|
|
እንድትበቁ ያደረጋችሁን
|
|
በዚህ ሥፍራ ላይ ጳውሎስ ተደራሲያኑ የእግዚአብሔር ጸጋ ተካፋዮች መሆናቸው ላይ ትኩረት ያደርጋል፡፡ ይህ ማለት ግን እርሱ ይህንን ባርኮት በመውረስ ውስጥ ምንም ድርሻ የለኝም እያለ ግን አይደለም፡፡
|
|
ርስቱን ለመካፈል
|
|
"ርስቱን ለመካፈል"
|
|
በብርሃን
|
|
"በክብሩ መገኘት ውስጥ"
|
|
for the believers
|
|
አማራጭ ትርጉም: "ቅዱሳን ለሆኑት" ወይም "ለልዩ ጥቅም የተመረጡት"
|
|
ለእርሱ
|
|
"ለአባት"
|