am_tn/col/01/11.md

1.6 KiB

ቆላስያስ 1፡ 11-12

ስለ እናንተ እንጸልያለን በዚህ ሥፍራ ላይ “እኛ” የሚለው ቃል ጳውሎስን እና ጢሞቴዎስን የሚወክል እንጂ በቆላስያስ የሚገኙ አማኞችን የሚወክል አይደለም፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-exclusive)

እንደ ክብሩ ጉልበት መጠን በኃይል ሁሉ እየበረታችሁ፥ "በታላቅ ክብሩ አማካኝነት በኃይሉ የበረታችሁ ሁኑ" በነገር ሁሉ ጽኑ እንዲሁም ትእግስት ኑራችሁ "ፈጽማችሁ ማመናችሁን አቁሙ እንዲሁም ትእግስት ይኑራችሁ" ለአብን በደስታ ምስጋናን እያቀረባችሁ "ለአብ በደስታ ምስጋናን እያቀረባችሁ" በቅዱሳንም ርስት በብርሃን እንድንካፈል ያበቃንን አማራጭ ትርጉም: "እንዲንካፈል ያበቃንን" እንድትበቁ ያደረጋችሁን በዚህ ሥፍራ ላይ ጳውሎስ ተደራሲያኑ የእግዚአብሔር ጸጋ ተካፋዮች መሆናቸው ላይ ትኩረት ያደርጋል፡፡ ይህ ማለት ግን እርሱ ይህንን ባርኮት በመውረስ ውስጥ ምንም ድርሻ የለኝም እያለ ግን አይደለም፡፡ ርስቱን ለመካፈል "ርስቱን ለመካፈል" በብርሃን "በክብሩ መገኘት ውስጥ" for the believers አማራጭ ትርጉም: "ቅዱሳን ለሆኑት" ወይም "ለልዩ ጥቅም የተመረጡት" ለእርሱ "ለአባት"