am_tn/act/27/03.md

1.7 KiB

የሐዋርያት ሥራ 27፡ 3-6

ዩልዩስ ጳውሎስን በመልካም መንገድ አስተናገደው "ዩልዩስ ጳውሎስን በመልካም መንገድ አስተናገደው፡፡" “ዩልዩስ” የሚወለውን ስም በምን ዓይነት መንገድ አንተረጎምከው በ ACT 27:1 ተመልከት፡፡ እንክብካቤ ያደርጉለት ዘንድ ወደ ጓደኞቹ ዘንድ ሄደ "አስፈላጊውን እንክብካቤ ለማግኘት ወደ ጓደኞቹ ዘንድ ሄደ" ወይም "አስፈላጊውን እገዛ ለማግኘት ሲል ወደ ጓደኞቹ ዘንድ ሄደ" በቆጵሮስ ደሴት አድርገን አውሎ ንፋሱን ተከልለን ሄድን "ከአውሎ ንፋሱ ለመከለክ ስንል በቆጵሮስ ደስት ደሴት በኩል አድረገን ተጓዝን" (UDB) ጵንፍልያም ይህንን በ ACT 2:10 ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ በሉቅያ ወዳለ ወደ ሙራ ደረስን። ሙራ በሉቅያ ውስጥ የሚትገኝ ከተማ ናት፡፡ ይህች ከተማ በዘመኗ ቱርክ ውስጥ በደቡብ ምዕራብ አከባቢ ተገኛለች፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-names]]) የሉቅያ ከተማ ሉቅያ የሮም ግዛት ስትሆን በዘመኗ ቱርክ ውስጥ በደቡብ ምዕራብ አከባቢ ትገኛለች፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-names]]) አሌክሳንደሪያa ይህ የአንድ ከተማ ስም ነው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/translate-names) ጣሊያን ይህንን በ ACT 27:1 ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡