am_tn/act/27/01.md

2.0 KiB

የሐዋርያት ሥራ 27፡ 1-2

አጠቃላይ መረጃ: ጳውሎስ ወደ ሮም ጉዞ ጀመረ፡፡ ይህ በተወሰነ ጊዜ አማራጭ ትርጉም፡ "ሀገረ ገዥው ይህንን በወሰነ ጊዜ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) በመርከብ መሄድ ጀመርን በዚህ ክፍል ውስጥ “እኛ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ጸሐፊውን ሉቃስን እና ጳውሎስን ነው፡፡ እርሱ ጳውሎስ ወደ ሮም ስጓዝ አብሮት ተጉዞ ነበር፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-exclusive]]) ወደ ጣሊያን በመርከብ ሄዱ ጣሊያን በሮም ውስጥ ያለች የአንድ አከባቢ ስም ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-names]]) ዩልዩስ የተባለ መቶ አለቃ ዩልዩስ የወንድ ስም ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-names]]) የአውጉስጦስ ጭፍራ ይህ የብዙ ሠራዊት መጠሪያ ስም ነው ወይም መቶ አለቃው ያለበት የወታደር ቡድን ስም ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-names]]) በአድራሚጢስ መርከብ አማራጭ ትርጉም 1) ከአድራሚጢስ የሚመጣ መርከብ ወይም 2) በአድራሚጢስ ስም የተመዘገበ ወይም ፈቃድ ያወጣ መርከብ፡፡ ይህ ምናልባት በዘሟ ቱርክ በምዕራብ አከባቢ የሚገኝ ሥፍራ ሊሆን ይችላል፡፡ (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/translate-names]]) በመርከብ ለመጓዝ ጸዘጋጅታ ሻሉ "ለመገዋዝ ተዘጋጅተው" ወይም "ዝግጅታቸውን አጠናቀው" በባሕሩ ላይ መሄድ ጀመርን "በባሕሩ ላይ ጉዞዋችንንን ጀመርን" አርስጥሮኮስ ይህን በ ACT 19:29 ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡