am_tn/act/19/28.md

924 B

የሐዋርያት ሥራ 19 ፡ 28-29

ሲሰሙ አንጥረኞቹ ሲሰሙ ቁጣ ሞላባቸው በጣም ተቆጡ ጮሁ በታላቅ ድምጽ እየጮሁ ተናገሩ ህዝቡም በአንድነት ተጣደፉ ይህ የህዝብ አመጽ የሚያሳይ ሁኔታ ነው ወደ ጫወታ ቦታ ( የቲያትር ቦታ ) የኤፌሶን የጫዎታ ቦታ ለህዝብ ስብሰባና ለመዝናኛ የሚሆኑ ድራማዎችንና ሙዚቃዎችን ለማቅረብ ጥቅም ላይ ይውላል እነርሱም የጳውሎስን ጓደኞች ያዙዋቸው ህዝቡም የጳውሎስን ጓደኖች ያዙዋቸው ጋይዮስ እና አርስጥሮኮስ እነዚህ የሰዎች ሰሞች ናቸው ከሜቄዶኒያ የመጡ ጋይዮስ እና አርስጥሮኮስ ከሜቄዶኒያ ቢመጡም በዚህ ሰዓት ከጻውሎስ ጋር በኤፌሶን እየሰሩ ነበር፡፡