am_tn/act/26/04.md

676 B

የሐዋርያት ሥራ 26፡ 4-5

አይሁዳዊያን ሁሉ አማራጭ ትርጉሞች 1) ከጳውሎስ ጋር ያደጉት እና ፈርሳዊ ሆኖ የሚያውቁት አይሁዳዊያን ወይም 2) "ጳውሎስ በፈሪሳዊነቱ ከነበረው ቅናት የተነሣ በአይሁዳዊያን ዘንድ የታወቀ ነበር እንዲሁመም በአማኝነቱም የታወቀ ነው፡፡" በራሴ ሀገር አማራጭ ትርጉም 1) በራሱ ሕዝብ መካከል፣ ይህ ማለት የግድ በእስራኤል መልከአምድር ውስጥ ማለት ላይሆን ይችላል ወይም 2) በእስራኤል ምድር ውስጥ፡፡