7 lines
676 B
Markdown
7 lines
676 B
Markdown
|
# የሐዋርያት ሥራ 26፡ 4-5
|
||
|
|
||
|
አይሁዳዊያን ሁሉ
|
||
|
አማራጭ ትርጉሞች 1) ከጳውሎስ ጋር ያደጉት እና ፈርሳዊ ሆኖ የሚያውቁት አይሁዳዊያን ወይም 2) "ጳውሎስ በፈሪሳዊነቱ ከነበረው ቅናት የተነሣ በአይሁዳዊያን ዘንድ የታወቀ ነበር እንዲሁመም በአማኝነቱም የታወቀ ነው፡፡"
|
||
|
በራሴ ሀገር
|
||
|
አማራጭ ትርጉም 1) በራሱ ሕዝብ መካከል፣ ይህ ማለት የግድ በእስራኤል መልከአምድር ውስጥ ማለት ላይሆን ይችላል ወይም 2) በእስራኤል ምድር ውስጥ፡፡
|