am_tn/act/25/23.md

900 B

የሐዋርያት ሥራ 25፡ 23-24

አግሪጳ እና በርኒቄ እነዚህ ስሞች በ ACT 25:13 ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምካቸው ተመልከት፡፡ ጳውሎስ ወደ እነርሱ ዘንድ ቀረበ አማራጭ ትርጉም: "ጳውሎስን በእነርሱ ፊት ይቀር ዘንድ ይዘውት መጡ፡፡(ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ወደ እኔ ጮኹ "አይሁዳዊያን በእኔ ላይ ተቆጥተው ተናገሩ" ከእንግዲህ ወዲህ በሕይወት ልኖር ፈጽሞ አይገባውም ይህ ዓረፍተ ነገር አጽኖት ሰጥቶ የሚያስተላልፈው ከተባለው በተቃራኒ የሆነውን ነገር ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "በአፋጣኝ መሞት ይኖርበታል፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-litotes]])