am_tn/act/25/13.md

908 B

የሐዋርያት ሥራ 25፡ 13-16

አጠቃላይ መረጃ: ፊስጦስ የጳውሎስን ጉዳይ ለንጉሥ አግሬጳ ማስረዳት ጀመረ፡፡ አሁን ይህ ቃል በታሪኩ ውስጥ አዲስ ነገር መጀመሩን የሚያሳይ ነው፡፡ ንጉሥ አግሪጳ በርኒቄ አግሪጳ በዚያ ዘመን የነገሠ ንጉሥ ሲሆን በርኒቄ ደግሞ እህቱ ናት፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-names]]) ለፊስጢስ ኦፍሳሌያዊ ክፍያ ለመፈጸም "ፊስጢስን በኦፍሴላዊ ጉዳይ ለመጎብኘት" አንድ ሰው ፊስጦስእስረኛ ሆኖ ወደኋላ ቀርቶ ነበር አማራጭ ትርጉም: "ፊስጦስ ቢሮን ትቶ ሲሄድ ሰውዬውን በዚህ በእስር ትቶት ሄዶ ነበር፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]])