am_tn/act/25/17.md

1.4 KiB

የሐዋርያት ሥራ 25፡ 17-20

ስለዚህ በዚህ ሥፍራ ላይ “ስለዚህ” የሚለው ቃል ከዚህ በፊት በተነገረ አንድ ነገር ምክንያት ይህ እንደሆነ ያሳያል፡፡ በዚህ ሁኔታ ውስጥም ፊስጦስ የተከሰሰው ሰው ከከሳሾቹ ጋር መገናኘት እና መከላከያ ሀሳቡን ማቅረብ አለበት ብሏል፡፡ ሁሉም ስገናኙ "የአይሁድ መሪዎች በዚህ ከእኔ ጋር ለመገናኘት በመጡ ጊዜ" በፍርድ ወንበር ላይ እቀመጣለሁ "እንደ ዳኛ ሆኜ በምፈርድበት ወንበር ላይ እቀመጣለሁ" (ተመልከት: ACT 25:6) ሰውዬው እንዲመጣ አዝኩ አማራጭ ትርጉም፡ ወታደሮቹ ጳውሎስን ወደፊት ይዘውት ይመጡ ዘንድ አዘዝኩኝ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ስለራሳቸው ሃይማኖት “ሃይማኖት” የሚለው ቃል ሰዎች ስለ ሕይወት እና ልዕለ ተፈጥሮአዊ ኃይል ያላቸው እምነት ነው፡፡ ስለእነዚህ ነገሮች በዚያ ቤታ ፍርድ ይሰጣቸው ዘንድ አማራጭ ትርጉም፡ "የአይሁድ ሸንጎ በእነዚህ ጉዳዮች በተለከ ይህ ሰው ጥፋተኛ አድረገው ወሰኑበት" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]])