am_tn/act/25/06.md

964 B

የሐዋርያት ሥራ 25፡ 6-8

በዚያ ከቆየ በኋላ "ፊስጦስ በዚያ ቆየ" በፍርድ ወንበር ላይ ተቀመጠ "እንደ ዳኛ ሆኖ በሚፈርድበት ወንበር ላይ ተቀመጠ" ጳውሎስም በፊቱ እንዲቆም ተደረገ አማራጭ ትርጉም፡ "ጳውሎስንም በፊቱ አቀረቡ" (See: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) በመጣ ጊዜም "ጳውሎስ በመጣና በፊስጦስ ፊት በቆመ ጊዜ" የአይሁዳዊያን ስም "የአይሁዳዊያን ሕግ" (UDB) የቤተ መቅደሱን ሐህግ አለመተላለፉን ጳውሎስ ወደ ቤተ መቅደሱ ማን መግባት ይችላል የሚለውን ሐህግ አለመተላለፉን ተናገረ፡፡ አማራጭ ትርጉም: "ወደ ቤተ መቅደሱ መግባት የሚችሉሰዎች ሕግን አልመተላለፉን" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-synecdoche]])