am_tn/act/24/01.md

1.6 KiB

የሐዋርያት ሥራ 24፡ 1-3

አጠቃላይ መረጃ: ጳውሎስ በቄሳሪያ የፍርድ ሂደቱን በመከታተል ላይ ይገኛል፡፡ ጠርጡለስ የተባለ ሰው ለአገረ ገዥው ፍልክስ በጳውሎስ ላይ የቀረበው ክስ ምን እንደሆነ አቀረበ፡፡ ከአምስት ቀናት በኋላ "የሮም ወታደሮች ጳውሎስን ወደ ቄሳሪያ ከወሰዱት በኋላ ባሉት አምስት ቀናት ውስጥ" አናኒያስ በ ACT 23:1 ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምክ ተመልከት፡፡ ተናጋር "ጠበቃ" ወይም "በፍርድ ቤት አንድን ሰው ከሶ የሚቆም ሰው” ወደዚያ ሄደ "went to Caesarea where Paul was" ጠርጢለሰስ ይህ የሰው ስም ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-names]]) ጳውሎስ በአገረ ገዥው ፊት ሲቆም "ጳውሎስ በፍርድ ቤቱ ውስጥ ፈራጅ በሆነው በሀገረ ገዥው ፊት ሲቆም" እርሱን መክሰስ ጀመረ "እርሱን ተቃውሞ መናገር ጀመረ" ወይም "የሮምን ሕግ መተላለፉን በማሳየት ጳውሎስን መክሰስ ጀመረ" በአንተ ምክንያት በዚህ ሥፍራ ላይ “አንተ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ሀገረ ገዥውን ነው፡፡ ሠላም አለን "አንተ የሚታስተዳድራቸው ሕዝቦች ሠላም አላቸው" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-exclusive]]) ፍልክስ ይህንን በ ACT 23:25 ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡