am_tn/act/23/25.md

934 B

የሐዋርያት ሥራ 23፡ 25-27

አጠቃላይ መረጃ: የወታደሮቹ አለቃ ለዘገረ ገዥው ፍልክስ የላከው ደብዳቤ የጀመረው እንዲህ ነው፡፡ ከቀላውዴዎስ ሉስዮስ ወደ ክቡር አገረ ገዡ ወደ ፊልክስ፤ ሰላም ለአንተ ይህ መደበኛ የደብዳቤ መግቢያ ነው፡፡ ቀላውዴዎስ ሉስዮስ የወታደሮቹ አለቃ ስም ነው፡፡ ፍልክስ አገረገዥው ፍሌክስ ለዚያ አከባቢ በአጠቃላይ በሮም የተሸመ አገረ ገዥ ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-names]]) ልገድሉት ነበር አማራጭ ትርጉም: "አይሁዳዊያን ጳውሎስን ለመግደል ዝግጁዎች ነበሩ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) መጡ "ደረሱ" ወይም "ወደፈለጉበት ቦታ ደረሱ"