am_tn/act/22/27.md

579 B

የሐዋርያት ሥራ 22፡ 27-29

እንዲህ አለው "ለጳውሎስ ሂድ አለው" የተገኘ ዜግነት "ዜግነት ያገኘሁ" ወይም "ዜጋ የሆንኩ" የተወለድኩት ሮማዊ ሆኜ ነው "የተወለድኩት የሮም ዜግነት ካላቸው ቤተሰብ ነው፤ ስለዚህም የሮም ዜግነት ያገኘኹት በውልደት ነው፡፡" ይህንን ሊያደረግ የነበረው ሰው "ይህንን ለማድረግ ያቀደው ሰው" ወይም "ይህንን ለማድረግ እየተዘጋጀ ያለው ሰው"