am_tn/act/20/33.md

1.7 KiB

የሐዋርያት ሥራ 20፡ 33-35

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: በ ACT 20:18 ላይ የጀመረውን ጳውሎስ በኤፌሶን ላሉ የቤተ ክርስቲያን መሪዎች ያደረገውን ንግግር በበዚህ ክፍል ውስጥ አጠናቋል፡፡ የማናችሁንም ብር አልቀማሁም "የማናችሁንም ሀብት አልተመኘሁም" ወይም "ለራሴ ምን ብር ከእናንተ አልፈለኩም" የሰውን ብር፣ ወርቅ ወይም ልብስ በዚያ ዘመን ልብስ እንደ ሀብት ይታይ ነበር፤ ብዙ ልብስ ባለህ ቁጥር ሀብታም ነህ ማለት ነው፡፡ እናንተ ራሳቸችሁ በዚህ ሥፍራ ላይ “ራሳችሁ” የሚለው ቃል ጥቅም ላይ የዋለው አጽኖት ለመስጠት ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rpronouns]]) በእነዚህ እጆቼ እየሠራሁ የሚያስፈልገኝ ነገር አድርግ ነበር በዚህ ሥፍራ ላይ “እጅ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው የጳውሎስን አጠቃላይ መንፈስ እና አካልን ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ “በገዛ እጆቹ እየሠራሁ ገንዘብ አገኛለሁ እንደሁም ወጪዬን ሁሉ በዚህ እሸፍን ነበር፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]]) ደካሞችን ሥራ እየሠራችሁ አግዟቸው "ደካሞችን ማገዝ ያስችላችሁ ዘንድ ገንዘብ ለማግኘት ሥራ ሥሩ" ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብጹዕ ነው ሰው ከእግዚአብሔር ሞገዝን እና ሀሴት ማደረግን መቀበል የሚችለው ይበልጥ ሲሰጥ ነው፡፡