am_tn/act/20/17.md

944 B

የሐዋርያት ሥራ 20፡ 17-21

ከሚሊጢስ ተነስቶ ይህንን በሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ውስጥ በ ACT 20:15 ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ በኢስያ መረት ረገጡ "ወደ እስያ አከባቢ ገቡ" በትህትና "ራሴን ዝቅ አድርጌ" ወይም "በትህትና" በእንባ "አንዳንድ ጊዜ ጌታን እያገለገልኩ እንኳ አለቅሳለሁ" አንዳችን ነገር አላስቀረሁባችሁም "ምንም ነገር አልሸሸኳችሁም" ወይም "ከእናንተ የደበኩት ነገር የለም" ከቤት ነቤት ጉብኘንት አንስቶ ጳውሎስ በተለያዩ የግለሰቦች ቤት ውስጥ ያስተምር ነበር፡፡ በእግዚአብሔር ፊት የሚሆን ንሰሓ "ከኃጢአት ፍታቸውን መልሰው ወደ እግዚአብሔር ይዙሩ ዘንድ"