13 lines
827 B
Markdown
13 lines
827 B
Markdown
# የሐዋርያት ሥራ 20፡ 11-12
|
|
|
|
አያያዥ ዓረፍተ ነገር:
|
|
ይህ ጳወልስ በተርሴት ያደረገው ስብከት እና አውጤኪስ በተመለከተ የተዘገበው ታሪክ ክፍል ማብቂያ ነው፡፡
|
|
ደረጃውን ይዞ ወደላይ ወጣ
|
|
"ጳውሎስ ወደ ደረጃው ወጣ"
|
|
ማዕድ ቆረሰ
|
|
ይህ አንድን ዳቦ ለሁሉም ሰዎች እንዲከፋፈል ተደረጎ መከፋፈል፡፡ አማራጭ ትርጉም: "በጋራ መብላት፡፡"
|
|
ከዚያ ተነሥቶ ሄደ
|
|
"ከዚያ ወጥቶ ሄደ"
|
|
ወንዱ ልጅ
|
|
አማራጭ ትርጉሞች 1) ከ14 ዓመት በላይ የሆነ ወጣት ወንድ ልጅ ወይም 2) አገልጋይ ወይንም ባሪያ ወይም 3) በ9 እና 14 ዓመት መካከል ያለ ወንድ ልጅ፡፡
|