am_tn/act/20/11.md

827 B

የሐዋርያት ሥራ 20፡ 11-12

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ይህ ጳወልስ በተርሴት ያደረገው ስብከት እና አውጤኪስ በተመለከተ የተዘገበው ታሪክ ክፍል ማብቂያ ነው፡፡ ደረጃውን ይዞ ወደላይ ወጣ "ጳውሎስ ወደ ደረጃው ወጣ" ማዕድ ቆረሰ ይህ አንድን ዳቦ ለሁሉም ሰዎች እንዲከፋፈል ተደረጎ መከፋፈል፡፡ አማራጭ ትርጉም: "በጋራ መብላት፡፡" ከዚያ ተነሥቶ ሄደ "ከዚያ ወጥቶ ሄደ" ወንዱ ልጅ አማራጭ ትርጉሞች 1) ከ14 ዓመት በላይ የሆነ ወጣት ወንድ ልጅ ወይም 2) አገልጋይ ወይንም ባሪያ ወይም 3) በ9 እና 14 ዓመት መካከል ያለ ወንድ ልጅ፡፡