am_tn/act/19/33.md

510 B

የሐዋርያት ሥራ 19፡ 33-34

አይሁዳዊያን እስክንድሮስን አመጡት ጳውሎስ ጢሞቲዎስን የመዳብ ሰራተኛ ስለነበረው ስለ እስክንድሮስ አስጠንቅቆት ነበር (2 ጢሞቲዎስ 2TI 4:14) በእጁ ጠቀሰ ወይም ገለጸ ለህዝቡ ምልክት አሳየ ማብራሪያ ሰጠ ሊሟገትላቸው ፈልጎ ነበር ነገር ግን ምን ማለት እንደፈለገ ግልጽ አይደለም