am_tn/2ti/04/14.md

1.1 KiB

2ኛ ጢሞቴዎስ 4፡ 14-16

በእኔ ላይ መጥፎ ነገር አድርጓል "ክፉ ነገር አድርጎብኛል" ወይም "ጎድቶኛል" አንተም ተጠንቀቀው "አንተም ቢትሆን እርሱን ልትጠነቀቅ ይገባሃል" ወይም "ከእርሱ ራስህን ጠብቅ" ወይም "ከእርሱ ራስህን ጠብቅ" እርሱ . . . እርሱ . . . እርሱ . . . እርሱ ሁሉም የሚያመለክቱት እስክንድሮስ ነው፡፡ የምንናገረውን እጅግ ተቃውሞአልና። "መልዕክታችንን ለመቃወም በከፍተኛ ሁኔታ ተነሥቷል" ወይም "መልዕክታችንን ይቃወማል" ከእኔ ጋር የቆመ አንዳችም ሰው የለም ሁሉም ትተውኝ ሄደዋል "ከእኔ ጋር የቆ ማንም ሰው የለም ይልቁንም ሁሉም ትተውኝ ሄደዋል፡፡" ይህንም አይቍጠርባቸው፤ "እነዚህ አማኞች እኔን ለብቻዬ ትተውኝ በመሄዳቸው እግዚአብሔር እንዲቀጣቸው አልፈልግም"