am_tn/act/19/26.md

872 B

የሐዋርያት ሥራ 19፡ 26-27

አያያዥ ዓረፍተ ነገር ድሜጥሮስ ለአንጥረኞች መናገሩን ቀጠለ አይታችኋል ሰምታችሁማል አውቃችኋል ተረድታችሁማል ብዙ ሰዎችን አስቷል ብዙ ሰዎችን ጣኦትን እንዳያመልኩ እና ወደ ክርስቶስ እንዲመለሱ አሳምኗቿል ታላቅነቷንም ልታጣ ትችላለች የአርጤምስ ታላቅነት ሰዎች ስለሷ ከሚያስቡት የሚመነጭ ነው መላው እሲያና አለሙም ሁሉ የሚያመልካት ይህ የአርጤምስን ታዋቂነት ለማሳየት ጥቅም ላይ የዋለ ግነት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- በእሲያና በመላ አለም ብዙ ህዝብ የሚያመልካት ናት፡፡ (See: rc://*/ta/man/translate/figs-hyperbole)