13 lines
872 B
Markdown
13 lines
872 B
Markdown
|
# የሐዋርያት ሥራ 19፡ 26-27
|
||
|
|
||
|
አያያዥ ዓረፍተ ነገር
|
||
|
ድሜጥሮስ ለአንጥረኞች መናገሩን ቀጠለ
|
||
|
አይታችኋል ሰምታችሁማል
|
||
|
አውቃችኋል ተረድታችሁማል
|
||
|
ብዙ ሰዎችን አስቷል
|
||
|
ብዙ ሰዎችን ጣኦትን እንዳያመልኩ እና ወደ ክርስቶስ እንዲመለሱ አሳምኗቿል
|
||
|
ታላቅነቷንም ልታጣ ትችላለች
|
||
|
የአርጤምስ ታላቅነት ሰዎች ስለሷ ከሚያስቡት የሚመነጭ ነው
|
||
|
መላው እሲያና አለሙም ሁሉ የሚያመልካት
|
||
|
ይህ የአርጤምስን ታዋቂነት ለማሳየት ጥቅም ላይ የዋለ ግነት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- በእሲያና በመላ አለም ብዙ ህዝብ የሚያመልካት ናት፡፡ (See: [[rc://*/ta/man/translate/figs-hyperbole]])
|