am_tn/act/19/15.md

959 B

የሐዋርያት ሥራ 19፡ 15-17

ኢየሱስን አውቀዋለሁ፤ ጳውሎስን አውቀዋለሁ ኢየሱስንና ጳውሎስን አውቃቸዋለሁ ወይም ስለ ኢያሱስን ስለ ጳውሎስ ሰምቻለሁ

እነማን ከመንፈሱ ይህንን ጥያቄ የጠየቀው አስማተኞቹ በርኩስ መንፈስ ላይ ስልጣን እንዳላቸው ለማረጋጋጥ ነው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion) አማራጭ ትርጉም፡ ምን ስልጣን አላቹ ወይም ምንም አይነት ስልጣን ያላቹም አስማተኞች በ ACT 19:13 ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምክ ተመልከት፡፡ ራቁታቸውን ሸሹ *አስማተኞቹ በክፊል ወይም በአጠቃላይ ተራቁተው ሸሹ እነርሱ በጣም ፈሩ *በኤፌሶን የሚኖሩ አይሁዳዊያንና ግሪካዊያን በጣም ፈሩ፡፡