am_tn/act/19/13.md

761 B

የሐዋሪያት ሥራ 19፡ 13-14

አጠቃላይ መረጃ ይህ ክፍል ጳውሎስ በኤፌሶን ሳለ ርኩስ መንፈስን በሚያስወጡ አይሁዳዊያን ሰዎች ላይ የተከሰተ ሁኔታ ነው ርኩስ መንፈስ የሚያስወጡ ከሰዎች ወይም ከአካባቢያቸው ርኩስ መንፈስን የሚያባርሩ የኢየሱስን ስም ለግል ጥቅማቸው አዋሉት ወይም ተጠቀሙት ምንም እንኳን በኢየሱስ ባይምኑም የኢየሱስን ስም አስማት በመስራት ከሚጠቀሙባቸው ቃላት እንደ አንዱ ለመጠቀም ሞከሩ እርኩስ መንፈስ ያለባቸው በርኩስ መንፈስ ተጽዕኖ ሰር የነበሩ፡፡