am_tn/act/16/14.md

1.1 KiB

የሐዋርያት ሥራ 16፡ 14-15

አያያዥ ዓረፈተ ነገር: ይህ ስለ ሊዲያ የተነገረው ታሪክ ማጠቃለያ ነው፡፡ ሊዲያ የተባለች እንዲት ሴት ነበረች "ሊዲያ ተብላ የሚትጠራ አንዲት ሴት ነበረች" የድሪ ልብስ ትሸጥ ነበር "የድሪ ልብ ነጋዴ ናት" እግዚአብሔርን የሚያመልክ ሰው እግዚአብሔርን የሚያመልክ ተብሎ የሚጠራ ሰው አሕዛብ ሆኖ ለእግዚአብሔር ምስጋናን የሚያቀርብ እና እርሱን የሚከተል ሆኖ ሁሉንም አይሁድ ሕግጋትን የመማይከተል ሰው ማለት ነው፡፡ አድመጡን "የሚንናገረውን ነገር ታዳምጥ ነበር" በጳውሎስ የተናገራቸውን ነገሮች "ጳውሎስ የተናገራውን ነገሮች" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) እርሷ እና ቤተሰቧ በሙሉ በተጠመቁ ጊዜ "ሊዲያን እና የቤተሰቧን አባላት ባጠመቁ ጊዜ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]])