17 lines
1.1 KiB
Markdown
17 lines
1.1 KiB
Markdown
# የሐዋርያት ሥራ 16፡ 14-15
|
|
|
|
አያያዥ ዓረፈተ ነገር:
|
|
ይህ ስለ ሊዲያ የተነገረው ታሪክ ማጠቃለያ ነው፡፡
|
|
ሊዲያ የተባለች እንዲት ሴት ነበረች
|
|
"ሊዲያ ተብላ የሚትጠራ አንዲት ሴት ነበረች"
|
|
የድሪ ልብስ ትሸጥ ነበር
|
|
"የድሪ ልብ ነጋዴ ናት"
|
|
እግዚአብሔርን የሚያመልክ ሰው
|
|
እግዚአብሔርን የሚያመልክ ተብሎ የሚጠራ ሰው አሕዛብ ሆኖ ለእግዚአብሔር ምስጋናን የሚያቀርብ እና እርሱን የሚከተል ሆኖ ሁሉንም አይሁድ ሕግጋትን የመማይከተል ሰው ማለት ነው፡፡
|
|
አድመጡን
|
|
"የሚንናገረውን ነገር ታዳምጥ ነበር"
|
|
በጳውሎስ የተናገራቸውን ነገሮች
|
|
"ጳውሎስ የተናገራውን ነገሮች" (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive]])
|
|
እርሷ እና ቤተሰቧ በሙሉ በተጠመቁ ጊዜ
|
|
"ሊዲያን እና የቤተሰቧን አባላት ባጠመቁ ጊዜ" (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive]])
|