am_tn/act/16/04.md

966 B

የሐዋርያት ሥራ 16፡ 4-5

አብረው ሄዱ በዚህ ክፍል ውስጥ “እነርሱ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ጳውሎስን፣ ሲላስን እና ጢሞቴዎስን ነው፡፡ እነርሱ ይታዘዙ ዘንድ "የቤተ ክርስቲያን አባላት ይታዘዙት ዘንድ" ወይም "አማኞች ይታዘዙት ዘንድ" በኢየሩሳሌም ባሉ ሐዋርያት እና ሽማግሌዎች አማካኝነት የተጻፉትን ነገሮች ይታዘዙ ዘንድ አማራጭ ትርጉሞች: "በኢየሩሳሌም ያሉት ሐዋርያት እና ሽማግሌዎች የጻፏቸው ነገሮች" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ቤተ ክርስቲያን እየበረታች ሄደች አማራጭ ትርጉም: "ጳውሎስ፣ ሲላስ እና ጢሞቴዎስ ቤተ ክርስቲያን አበረቱ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]])