11 lines
966 B
Markdown
11 lines
966 B
Markdown
# የሐዋርያት ሥራ 16፡ 4-5
|
|
|
|
አብረው ሄዱ
|
|
በዚህ ክፍል ውስጥ “እነርሱ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ጳውሎስን፣ ሲላስን እና ጢሞቴዎስን ነው፡፡
|
|
እነርሱ ይታዘዙ ዘንድ
|
|
"የቤተ ክርስቲያን አባላት ይታዘዙት ዘንድ" ወይም "አማኞች ይታዘዙት ዘንድ"
|
|
በኢየሩሳሌም ባሉ ሐዋርያት እና ሽማግሌዎች አማካኝነት የተጻፉትን ነገሮች ይታዘዙ ዘንድ
|
|
አማራጭ ትርጉሞች: "በኢየሩሳሌም ያሉት ሐዋርያት እና ሽማግሌዎች የጻፏቸው ነገሮች" (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive]])
|
|
ቤተ ክርስቲያን እየበረታች ሄደች
|
|
አማራጭ ትርጉም: "ጳውሎስ፣ ሲላስ እና ጢሞቴዎስ ቤተ ክርስቲያን አበረቱ" (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive]])
|