16 lines
835 B
Markdown
16 lines
835 B
Markdown
# የሐዋርያት ሥራ 13፡50-52
|
|
|
|
አይሁድም
|
|
የአይሁድ መሪዎች
|
|
ቀስቅሰው
|
|
አስተባብረው ወይም አነሳስተው
|
|
ስደትን አስነሱባቸው
|
|
እነዚህ ወንዶችና ሴቶች ስደትን አስመጡባቸው
|
|
ከከተማም አውጥተው አባረሯቸው
|
|
ጳውሎስና በርናባስን ከከተማ አስወጧቸው ወይም ከቀጠናቸው አባረሯቸው፡፡
|
|
የእግራቸውንም ትቢያ አራግፈው
|
|
ይህ አይነቱ ትዕምርታዊ አገላለፅ ተግባር በጥንት ሲደረግ እግዚያብሄር ቅጣቱን ይስጣቸሁ ብሎ ማለት መሆኑን ይገልጻል፡፡
|
|
በመቃወማቸው ምክንያት እግዚያብሄርእንደሚቀጣቸው ማመላከቻ ነው
|
|
ሄዱ
|
|
ጳውሎስና በርናባስ ሄዱ
|