am_tn/act/13/50.md

835 B

የሐዋርያት ሥራ 13፡50-52

አይሁድም የአይሁድ መሪዎች ቀስቅሰው አስተባብረው ወይም አነሳስተው ስደትን አስነሱባቸው እነዚህ ወንዶችና ሴቶች ስደትን አስመጡባቸው ከከተማም አውጥተው አባረሯቸው ጳውሎስና በርናባስን ከከተማ አስወጧቸው ወይም ከቀጠናቸው አባረሯቸው፡፡ የእግራቸውንም ትቢያ አራግፈው ይህ አይነቱ ትዕምርታዊ አገላለፅ ተግባር በጥንት ሲደረግ እግዚያብሄር ቅጣቱን ይስጣቸሁ ብሎ ማለት መሆኑን ይገልጻል፡፡ በመቃወማቸው ምክንያት እግዚያብሄርእንደሚቀጣቸው ማመላከቻ ነው ሄዱ ጳውሎስና በርናባስ ሄዱ