am_tn/act/13/40.md

1.3 KiB

የሐዋርያት ሥራ 13፡40-41

የሐዋርያት ሥራ 13፡40-41 የማገናኛ ዓረፍተ ነገሮች ጳውሎስ በጵሲዲያን አንፆኪያ ሙክራብ የጀመረውን ንግግር እየጨረሰ ነው፡፡ ማስፈንጠሪያውን ይመልከቱ ACT 13:16.

ስለዚህ ነብያት እንዲህ ብለው የተናገሩት ስለዚህ ነብያት የተናገሩለት እናንተ ፌዘኞች ተመልከቱ… ማንም ቢነግራችሁ እዚህ ጋር ጳውሎስ እየጠቀሰ ያለው የአንዱን ነብይ ሃሳብ ነው፡፡ ተመልከቱ እናንት ፌዘኞች እናት ብልጥ እንደሆናችሁ የሚሰማችሁ ንቁ ወይም እናንት በእኔ ላይ የምትሳለቁ ንቁ እናም ጥፉ እናም ሙቱ እኔ እኔ የሚለው ተውላጠስ ስም የሚያመለክተው እግዚያብሔርን ነው እሰራለሁ እኔ አንድ ነገር እሰራለሁ ወይም አንድ ተግባር አፈጽማለሁ በዘመናችሁ በእናነተ የህይወት ዘመን የምሰራው ሥራ እኔ የምሰራው ሥራ ምንም አንኳ ማንም ቢነግራችሁ ምንም እንኳ የሆነ ግለሰብ ስለጉዳዩ ቢነግራችሁ ማስፈንጠሪያውን ይመልከቱ