am_tn/act/13/11.md

1.5 KiB

የሐዋርያት ሥራ 13፡11-12

አያያዥ ዓረፍተ ነገር ጳውሎስ ኤማስን መናገሩን ጨርሷል፡፡ የእግዚያብሄር እጅ በአንተ ላይ ናት እጅ የሚለው ቃል እዚህ ጋር ያለው ትርጓሜ የእግዚያብሄር ኃይል በሚለው እና በአንተ ላይ የሚለው ደግሞ ቅጣትን ነው፡፡ አማራጭ ትርጓሜ የእግዚያብሄር ቁጣ በአንተ ላይ ነው፡፡ ማስፈንጠሪያውን ይመልከቱ (rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy) አይነ ስውር ትሆናለህ እግዚያብሄር እውር ያደርግሃል፡፡ የጸሃይ ብርሃን አታይም ኤማስ ሙሉ በሙሉ እውር ይሆናል፡፡ በትንሽ ግዜ በትንሽ ግዜ ውስጥ የእግዚያብሄር እስኪመጣ ድረስ፡፡ ጭጋግ እና ጨለማ በኤልማስ ላይ ወደቀ ወይም ኤልማስ ሙሉ በሙሉ አለማት ሆነበት ወዲህ ወዲያ ማለት ጀመር ኤማስ የሚረዳውን ሰው ፍለጋ ዙሪያውን ያማትር ጀመር አገረ ገዥ ይህ ለሮማዊያን አስተዳደር ተጠሪ የሆነ ገዥ ነው፡፡ አመነ አገረ ገዥው አመነ ወይም አገረ ገዥው በኢየሱስ አመነ እርሱም በመገረም አገረ ገዥው በመገረም ወይም አገረ ገዥው በታላ መገርም ውስጥ ተሞልቶ ማስፈንጠሪያውን ይመልከቱ