26 lines
1.5 KiB
Markdown
26 lines
1.5 KiB
Markdown
|
# የሐዋርያት ሥራ 13፡11-12
|
||
|
|
||
|
አያያዥ ዓረፍተ ነገር
|
||
|
ጳውሎስ ኤማስን መናገሩን ጨርሷል፡፡
|
||
|
የእግዚያብሄር እጅ በአንተ ላይ ናት
|
||
|
እጅ የሚለው ቃል እዚህ ጋር ያለው ትርጓሜ የእግዚያብሄር ኃይል በሚለው እና በአንተ ላይ የሚለው ደግሞ ቅጣትን ነው፡፡ አማራጭ ትርጓሜ የእግዚያብሄር ቁጣ በአንተ ላይ ነው፡፡
|
||
|
ማስፈንጠሪያውን ይመልከቱ
|
||
|
([[rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy]])
|
||
|
አይነ ስውር ትሆናለህ
|
||
|
እግዚያብሄር እውር ያደርግሃል፡፡
|
||
|
የጸሃይ ብርሃን አታይም
|
||
|
ኤማስ ሙሉ በሙሉ እውር ይሆናል፡፡
|
||
|
በትንሽ ግዜ
|
||
|
በትንሽ ግዜ ውስጥ የእግዚያብሄር እስኪመጣ ድረስ፡፡
|
||
|
ጭጋግ እና ጨለማ በኤልማስ ላይ ወደቀ
|
||
|
ወይም ኤልማስ ሙሉ በሙሉ አለማት ሆነበት
|
||
|
ወዲህ ወዲያ ማለት ጀመር
|
||
|
ኤማስ የሚረዳውን ሰው ፍለጋ ዙሪያውን ያማትር ጀመር
|
||
|
አገረ ገዥ
|
||
|
ይህ ለሮማዊያን አስተዳደር ተጠሪ የሆነ ገዥ ነው፡፡
|
||
|
አመነ
|
||
|
አገረ ገዥው አመነ ወይም አገረ ገዥው በኢየሱስ አመነ
|
||
|
እርሱም በመገረም
|
||
|
አገረ ገዥው በመገረም ወይም አገረ ገዥው በታላ መገርም ውስጥ ተሞልቶ
|
||
|
ማስፈንጠሪያውን ይመልከቱ
|