am_tn/act/10/42.md

965 B

የሐዋርያት ሥራ 10፡ 42-43

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ጴጥሮስ በ ACT 10:34 ላይ በቆርኖሊዎስ ቤት ውስጥ ላሉ ሰዎች የጀመረውን ንግግር ጨርሷል፡፡ አዞናል "እግዚአብሔር ምስክር እንድንሆን ወይም ሐዋርያት እንሆን ዘንድ አዝዞናል፡፡ ይህ የጴጥሮስን አድማጮችን የማያካትት ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-exclusive]]) ይህ በእግዚአብሔር የተመረጠውን ነው “እግዚአብሔር ኢየሱስን መርጧል" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ሕያዋን እና ሙታን ይህ አሁን በሕይወት ያሉ ሰዎችን እና የሞቱ ሰዎችን ያካትታል፡፡ ሰዎች ሁሉ ምስክር የሚሆኑ ለእርሱ ነው፡፡ "ነቢያት ሁሉ ለኢየሱስ ምስክር ይሆናሉ፡፡"