am_tn/act/10/34.md

744 B

የሐዋርያት ሥራ 10፡ 34-35

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ጴጥሮስም በቆርኖሊዎስ ቤት ውስጥ ለሚገኙት ሰዎች ሁሉ መናገር ጀመረ፡፡ ከዚያም ጴጥሮስ አፉን ከፍቶ እንዲህ አለ "ጴጥሮስም ልናገራቸው ጀመር" (UDB)፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]]) ማንም እርሱን የሚያመልክ እና ትክክለኛውን ነገር የሚያደርግ ሰው በእርሱ ዘንድ ተቀባይነት አለው "እርሱ የሚያመልኩትን እና ትክክለኛውን ነገር የሚያደርጉ ሰዎችን ሁሉ ይቀበላል፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]])