am_tn/act/07/35.md

1.2 KiB

የሐዋርያት ሥራ 7፡ 35-37

አጠቃላይ መረጃ: ቁጥር 35-38 ላይ ከሙሴ ጋር ተያያዥነት ያላቸው የተለያዩ ተከታታይ ሀረጎች ይገኛሉ፡፡ በእያንዳንዱ ሀረጎች መጀመሪያ ላይ “ይህ ሙሴ” ወይም “ይኼው ሙሴ” የሚለው ነገር እናገኛን፡፡ ከተቻለ ተመሳሳይ አጽኖት መስጠት ያስችል ዘንድ ተመሳሳይ ቃላትን እናንተ ተጠቀሙ፡፡ እነረሱ ያልተቀበሉት ይህ ሙሴ ይህ በ ACT 7:26-28 ላይ የተጠቀሰውን ያመለክታል፡፡ ገዥ እና ፈራጃ ያደረገህ ማን ነው? ይህንን በ ACT 7:26 ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ ገዥ እና ነጻ አውጪ "በእርሱ ላይ የሚገዛ እና ከባርነት ነጻ የሚያወጣ" በመለአክት እጅ "በመለአክት አማካኝነት" በአራባ ዓመታት ውስጥ "እስራኤላዊያን በምድረ በዳ ውስጥ በኖሩባቸው አርባ ዓመታት" (UDB) ከወንድሞቻችሁ መካከል "ከእናንተው ወንድሞች መካከል" (UDB)